ESATtv Ethiopia
ESATtv Ethiopia
  • Видео 11 216
  • Просмотров 213 043 091
Ethiopia -Esat Amharic News July 2 2024
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
Просмотров: 2 400

Видео

Ethiopia - ESAT ODUU JULY 2 2024
Просмотров 387День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Tegrigna news 2 july 2024
Просмотров 360День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JULY 2 2024
Просмотров 1,7 тыс.День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat speciale የህብረተሰብ ጤናን ማን ይጠብቅ 1 JULY 2024
Просмотров 265День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ESAT AMHARIC NEWS JULY 01 2024
Просмотров 3,3 тыс.День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - ESAT ODUU JULY 01 2024
Просмотров 507День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Tegrigna news 1 july 2024
Просмотров 285День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS 07 01 2024
Просмотров 2,7 тыс.День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -Esat Amharic News June 30 2024
Просмотров 3,6 тыс.День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Esat Oddeessalee Torbani June 30 2024
Просмотров 462День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -ZEMENA QELEM JUNE 30 2024
Просмотров 346День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - | ኢሳት WEB HAGER 29 JUNE 2024
Просмотров 743День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia -Esat Amharic News June 29 2024
Просмотров 20 тыс.День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - ODUU JUNE 26 2024
Просмотров 296День назад
#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ESATtv Ethiopia Copyright protected
Ethiopia - Eletawi እንባ ጠባቂ ተቋም በተሰጠው ስልጣን መክሰስ ጀምሯል 28 june 2024
Просмотров 852День назад
Ethiopia - Eletawi እንባ ጠባቂ ተቋም በተሰጠው ስልጣን መክሰስ ጀምሯል 28 june 2024
Ethiopia -Esat Amharic News June 28 2024
Просмотров 8 тыс.День назад
Ethiopia -Esat Amharic News June 28 2024
Ethiopia - ESAT ODUU JUNE 28 2024
Просмотров 436День назад
Ethiopia - ESAT ODUU JUNE 28 2024
Ethiopia - Esat tegrigna News 28 june 2024
Просмотров 138День назад
Ethiopia - Esat tegrigna News 28 june 2024
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JUNE 28 2024
Просмотров 2,3 тыс.День назад
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JUNE 28 2024
Ethiopia -Esat Nu Enmker ታሪክና ትርክቶቻችን እንዴት ይታረቁ June 27 2024 ኑ እንምከር
Просмотров 386День назад
Ethiopia -Esat Nu Enmker ታሪክና ትርክቶቻችን እንዴት ይታረቁ June 27 2024 ኑ እንምከር
Ethiopia - Eletawi ለሽግግር ፍትህ የመንግስት ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው 27 june 2024
Просмотров 936День назад
Ethiopia - Eletawi ለሽግግር ፍትህ የመንግስት ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው 27 june 2024
Ethiopia -Esat Amharic News June 27 2024
Просмотров 3,2 тыс.День назад
Ethiopia -Esat Amharic News June 27 2024
Ethiopia - ESAT ODUU JUNE 27 2024
Просмотров 520День назад
Ethiopia - ESAT ODUU JUNE 27 2024
Ethiopia - ESAT TIGRIGNA NEWS 27 JUNE 2024
Просмотров 277День назад
Ethiopia - ESAT TIGRIGNA NEWS 27 JUNE 2024
Ethiopia -Esat Amharic Day Time News June 27 2024
Просмотров 4,9 тыс.День назад
Ethiopia -Esat Amharic Day Time News June 27 2024
Ethiopia - Eletawi የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ሚስጢሮች ይፋ ሆኑ ! 26 june 2024
Просмотров 7 тыс.День назад
Ethiopia - Eletawi የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ሚስጢሮች ይፋ ሆኑ ! 26 june 2024
Ethiopia - Esat Amharic News June 25 2024
Просмотров 2,8 тыс.День назад
Ethiopia - Esat Amharic News June 25 2024
Ethiopia - ODUU JUNE 26 2024
Просмотров 360День назад
Ethiopia - ODUU JUNE 26 2024
Ethiopia - Esat Tigrigna news 26 June 2024
Просмотров 154День назад
Ethiopia - Esat Tigrigna news 26 June 2024

Комментарии

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e 22 часа назад

    ፍትህ. ያግኝ

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e 22 часа назад

    የአማራ ክልል ልጅ ስለሆነ ነው አብይ ዝም ብሌ ያለፈው. ይህን ግዜ የከብቶቹ ልጅ ቢሆን ከሚጠብቀው በላይ ያሳካለት ነበር

  • @DMafia-yv6mi
    @DMafia-yv6mi 23 часа назад

    ሲሳይ መጨረሻው ሊሽለጠለጥ

  • @user-xs3mj5yu7t
    @user-xs3mj5yu7t День назад

    My hero academia

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 День назад

    ሁሉም እዳተ ቢያስብ አገራችን ሰላም ትሆን ነበር

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 День назад

    አብይ ግን ባዴንን እንዴት እንደአሻንጉሊት ተጫወተባቸው ወይ የሰላም ካውንስል ይገርማል

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 День назад

    እውነተኛ አገላለጽ እሰሳት

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 День назад

    ኢያ ብርቱዎችን የሚትበላ ለሌቦች የተመቻቸች በመሆኗ ሸልማቱን የከደው ሌባ የልጁን አዕምሮ የማይወሰድ ቢሆንም ውሎ ሳያድር ተይዞ ሕዝብ በሚዲያ ከተመለከተው በኃላ በነፈሰ ገዳዮች ክሰ ተመሰርቶበት ፍርቤት ሳይሆን ሕዝብ ፍርድ እንዲወሰንበት መደረግ አለበት ከዚህ በፊት 1984ዓ.ምገና ጨቅላ የነበረ ትምርት ቤት ደጅ እንኳ ሳይረግጥ የሂሳብ ቀመር በቃሉ ያነበንብ የነበረ እድርሰ የሚባል የውሃ ሸታ ሆኖ ሲቀር ሌቦች አብበወባታልና ያለበትን አፈላልጋችው ለሕዝብ ቢታቀርቡ እውኘትም የሚዲያ ባለሙያዎች እንደሆናችው ታረጋግጣላችውና ፈጣሪ ይርዳችው

  • @getachewbirhan9007
    @getachewbirhan9007 День назад

    dinqem netsa

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 День назад

    መልካም የሚገርም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r День назад

    ይኼ ኦምኤን ነው ኢሳት ነው?

  • @mamushdayshole3393
    @mamushdayshole3393 День назад

    ለምን ትዋሻላቹ ሽርካስ ያለው እውነት አትናገሩም እንዴ

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 День назад

    ልዑልነትዎ በጣም አሰተዋይ ትሁት ልበ ሙሉ ሰው ፣ የሰው ጥግ መጫረሻ ኖት የአእርሷን ዘር ማጣታችን በአእውነቱ በጣም እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳቸውን አገረ ገነተ መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን ። ልዑልነትዎ ለአእርሷ ከነቤተሰብዎ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እነመኝሎታለን ለዘላለም ትውልዶቻችሁ ለአኢትዮዺያ ታሪክ ያፈልጉናል ኑሩልን ። እግዚአብሔር በፀጋው ያቆያችሁ በአእውነት ደሰ የሚል ውይይት ነበር ጋዜጠኛችንም በቁ ትህትና የተሞላብሸ ጥሩ አድማጭ ነሸ ከልብ እናመሰግናለን ። ❤❤❤🎉🎉🎉 ሌሎችም የንጉሰ ሐይለሰላሴ ቤተሰቦች በህይወት ያሉትን ብታቀርቢሊን በጉጉት እንጠብቃለን መቼም ሊረሱ የሚገቡ ብዙ ትምህርትን ፍቅርን ፣ ትህትናን ተምረንባቻውል ልጆቻችንም ያለፈውን ሰራአታቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል ብዬ እገመታለሁ ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 2 дня назад

    እድይይይ ኢሳት ውሸት ያብይ ሽንት ትትት እኛ የራሳችን ሚዲያ አለን😂😂😂

  • @user-lr4qs2hx8x
    @user-lr4qs2hx8x 2 дня назад

    ብልፅግናውሸታም ክርምትእስከምታልፍለትንው. ያባዳስብስብ ብልፅግና በአደን የጋላተላላኪ

  • @user-jl1kx4xf7d
    @user-jl1kx4xf7d 2 дня назад

    Wannee obboolleessa koo sorry

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    እራሱን ፋኖብሎየሚጠራውስትይ ምንማለትሽነው ኢሳት የብልፅግና ሚድያ መደረጉን የማናውቅ ይመስልሻል???

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    ኦሕደድ ብልፅግና የኢትዮጲያን ሕዝብ እንደከብት ይቆጥራል????ወያኔን በረገመበት ምላሱ በዚህ ስድስት አመት ባህር ሐይሉን አየርሐይሉን የምድርጦሩን ባንኩንም ታንኩንም በአንድ ብሔር ተቆጣጥሮ የፌደረል መስሪያቤቶችን ሌሎች ብሔሮችን እያሳደዱ ሁሉን መውረራቸውን የማናውቅ እንመስላቸዋለን????

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    መደራደር የፈለገይመስላል ያለየሌለ ለይሉን በምድሮ በአየር የሐገራቷን ሐይል ዛሬም ወደአማራ ክልል እያስገባነው በኦሮምያ የሚገኙ አማሮችንም እያሳደደ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 дня назад

    ማዘናጊያና የአምሐራን ሕዝብ ንቀትነው አብይአህመድ የሐገሪቱን ሐብት አሟጦ እስኪጠቀም ድረስ ከአምሐራ ሕዝብ ጋር እንደሚዋጋ ደጋግሞ ነግሮናል የወታደሩ ሕይወትማ የዝንብ ሞት ነው የመሰላቸው

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 3 дня назад

    አደራዳሪዎችን ማን መረጣቸው ⁉️

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 3 дня назад

    እስት እባክችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ይለው ይህዝብ ተካዩች ለኢትዮጵያ ህዝብነው የተመረጠውወይስ ለብልፅግ ንጉሥ ለአብይነው የሚሰራው የኢትዮጵያውያን ለስደትና ለግርድና ህጋዊ የስውልጆች ብልፅግናና ፓርላማው እየሰሩ ነው ያሉት ፓርላማው መስራት የሚገባው የእርሻው ቦታ ሆነ የከተም መሬት በመንግሥት ቁጥጥር ሆኖ መንግስት ቤቶችም አፍርሶ ወደ ጨረታ እየውጥቶ እየቸበቸው ነው ያልው ወደ ውጭ የሚሄድት የቤት ሰራተኞች በሬውን እየሸጠ ነው የሚሄደው ስለዚህ መሬቱ ለመሬት ለአራሹ ህጉን ብትቀይሩትና ግርድናው ይቀራል አ

  • @worqetube1667
    @worqetube1667 3 дня назад

    ከ ወሬ በተረፍ ምን አደረጋቹለጥ

  • @akiyabekabil4654
    @akiyabekabil4654 3 дня назад

    መንግስት መሸነፉን አምኖዋል ለዛ ነዉ አማላጅ እየላከ ያለዉ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 дня назад

    ውሸታሞች

  • @HegheehJsjsjs
    @HegheehJsjsjs 3 дня назад

    ፋኖን ማንም ማሸነፍ አይችልም. አስቀድመን ተናግሪናል

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 3 дня назад

    ኢሳትና ኢቲቪ ተዋህዳችኋል አይደል? አንድ አይነት ናችሁ።

  • @LuelM-xn1ft
    @LuelM-xn1ft 3 дня назад

    ሌቦች ሰላም እያላችሁ ግን ሕዝቡን ትጨፈጭፋላችሁ

  • @alease7494
    @alease7494 3 дня назад

    ቱልቱላ ሚድያ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 3 дня назад

    የአንድ ድርጅት ጥንካሬ መንግስትን ታግሎ ድርድር ነው ምርጫየ ወደ ማለት ደረጃ ማድረስ ነው::ይሄ የድርድር ምርጫ ወንድማማቾች ሳይገዳደሉ ከጅምሩ ቢሆን መልካም ነበር::ሆኖም ለሁሉም መፍትሄው ታንክ ተማምኖ ጦርነት ከመግባት ድርድር ነው::

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol 4 дня назад

    ሱብሃን አላህ 🤔 አብሽር 🥺ውንድሜ

  • @addis_Legal
    @addis_Legal 4 дня назад

    ውሸት ውሸት!

  • @user-dk5vd3js2b
    @user-dk5vd3js2b 4 дня назад

    የሌሎች ብሔረሰቦች ተወላጆች ሁሉም የለቀቁበት የታጠቀውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እንደ አገር መከላከያ ሠራዊት ተጠቅሞ ንፁሃንን ማስጨረስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት አረመኔያዊ ወንጀል እንዲቀረፍ ከድርድሩ በፊት ፓርላማው መበተን አለበት። አስፈፃሚዎችም ስልጣን ይልቀቁ።

  • @user-sj4gb6ii8l
    @user-sj4gb6ii8l 4 дня назад

    ያርብ😢😢ይብቃን አሁንሥ

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 4 дня назад

    Fano. Metehi .bitideraderi. Yemawatahi ..Chaka. Tekemitehi ..zinijero. Kemetebeki .yishalihali. Mechemi. Bihoni. Silitani. Atagenigim.

  • @happy9177
    @happy9177 4 дня назад

    በህፃናት የምትመራ ሀገር ይህ ሁሉ ስቃይ ሞት ሳይመጣ ነገሮችን መፍታት እየታቸለ ከእልቂት በኋላ አስታርቁኝ ይገርማል

  • @tewodrostekleab7939
    @tewodrostekleab7939 4 дня назад

    ሀዋሳ ኑ ፣ ቢሮ በነፃ እንሰጣለን ።

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 4 дня назад

    ፈጣሪ ያርግልን ሁሉም ተስማምተው ሰላም ይስጡን

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 4 дня назад

    Stupid quiero no no Thing

  • @YeshitlaWorku-uo2cr
    @YeshitlaWorku-uo2cr 4 дня назад

    Dont lie

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 4 дня назад

    ሰላም ለሀገራችን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 дня назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r 4 дня назад

    የትኛውን እምባ የጠበቃችሁልን ?????????????????????????????? መንግስት በኮንዶሚንየም ስም ህግ በመጣስ የዘጎቹን ጥሪት ሲበዘበዝ ከማየት እና ከማዳመጥ ጉንጫችሁን በደንብ እንደ ታሸች የቅቤ ቅል እያበረቅርቃችሁ ወደ እናንተ የሚመጣው ተበዳይ ግን ጆሮ ዳባ ከማለትም በላይ ????????????????????????????????? ህልናችሁን ጠይቁ ?????????????????

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 4 дня назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hebshawit
    @hebshawit 4 дня назад

    ነገ አብይ አዝሮ ይገለዋል ያማራልጆች ሁሉም ሙህሮችና ቸው

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 4 дня назад

    ደስ ይላል በድርድር መግባባተት በመግባባት ሠላም በሰላም ፍቅር በፍቅር እውነተኛው አንድነት በአንድነት መበልፀግ በመበልፀግ ተደምሮ መሻገር ይገኛልና ሁላችንም ለዚህ በጎ አላማ በቅንነት ድጋፍ እንስጥ ።

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 4 дня назад

    ምኑ ተሠርቆ ነው?

  • @learningresearch7810
    @learningresearch7810 4 дня назад

    He called the commissioner as 'Ato' when he is actually a respected professor. You should rectify this!

  • @Ahemed-gh1up
    @Ahemed-gh1up 5 дней назад

    😊

  • @Ahemed-gh1up
    @Ahemed-gh1up 5 дней назад

    ብዝዝቭት